ጣዕም ሬድዮ መሠረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ የሚዲያ ተቋም ሲሆን በሰሎሞኒክ ኮሚኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተቋቋመ ሬድዮ ነው፡፡ በኦንላይን አማራጮች በwww.taemmedia.com እንዲሁም በ"አዳምጥ" Adamt, All Ethiopian Radio Stations መተግበሪያ በተጨማሪም በተለያዩ ዓለማቀፍ ድረገፆች እና መተግበሪያዎች የ24 ሰዓታት ሥርጭት ላይ ይገኛል፡፡ ጣዕም ሬድዮ 40 በመቶ በማህበራዊ፣ ታሪካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ የዜና እና የመረጃ ፕሮግራሞችን እንዲሁም 60 በመቶ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ የሚያቀርብ ሬድዮ ነው፡፡ "እኛ የኢትዮጵያ ጣዕም ነን"
Tiada ulasan untuk Taem Radio ጣዕም ሬድዮ belum.
Telefon: | +251911280158 |
Laman web: | taemmedia.com |
WhatsApp: | +251911280158 |
Facebook: | @taemmedia |
Twitter: | @taemmedia |
Youtube: | @UCd8MY0bgkP8XFskk02ZE79A |
Instagram: | @taemmedia |